On January 14, 2025, President Biden honored nearly 400 early-career scientists and engineers with the Presidential Early ...
የየዉስጥ ጠላት የበዘባቸዉ ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያምና ጄኔራል መሐመድ ሲያድ ባሬ አንዱ የሌላዉን ጠላት እየደገፉ፣ መጀመሪያ ጀቡቲ፣ቀጥሎ አዲስ አበባ ...
በኢትዮጵያ አረጋውያን ከቤተሰባቸው ጋር እስከ መጨረሻው ሞኖራቸውን አውሮፓውያኑም ሊወርሱት የሚገባ ባህል ነው የምትለው ቱቱ መላኩ በእንግሊዟ ሬዲንግ ...
ኦቪድ የተባለው ድርጅት የዛሬ አመት ገደማ በሸጣቸው ቤቶች ላይ ቅሬታ ያላቸው ቤት ገዢዎች ለመሠረት ሚድያ ተከታታይ መረጃ ሲልኩ ነበር የቅሬታቸው መሰረትም ...
በናኦድ አባተ በአውሮፓውያን ዘንድ በስፋት የሚታወቀው “A House Divided Against Itself Cannot Stand.” (እርስ በርሱ የተከፋፈለ ቤት አይቆምም) አባባል ትልቅ መልዕክት አለው ...
ከአራት አመት በፊት በሚዲያ ተቋም ይሰሩ በነበሩ ጋዜጠኞች የተመሰረተው ሀቅ ቼክ በኢትዮጵያ ሆን ተብለው ሆነ ባለማወቅ የሚሰራጩ መረጃዎችን በማጣራት ...
የነሒማ እህት ኢፍቱ ጀማል ፤ ነሒማ ከ8 ወራት በፊት ከሻሸመኔ ከተማ የ11ኛ ክፍል ትምህርቷን አቋርጣ ወደ ሊቢያ እንደተሰደደች ለቢቢሲ አማርኛ አገልግሎት ...
በመማሪያና በለጋ ዕድሜያቸው የቤተሰብ ኃላፊነት ተጭኖባቸው ከትምህርት ገበታ ርቀው የሚቀሩ ሕፃናት በርካታ ናቸው፡፡ በቤተሰብ መበተን፣ ከቀዬ በመፈናቀልና ...
በሎስ አንጀለሱ የሰደድ እሳት ምክንያት አከራዮች በህገወጥ መንገድ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ላይ ከፍተኛ ጭማሬ ማድረጋቸው ተነገረ። ...
ዩክሬኑ ፕሬዝደንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሁለቱን ሰሜን ኮሪያዊያን ምርኮኞች በማስረከብ በሩሲያ የተያዙ የዩክሬን ወታደሮችን ለመቀበል ዝግጁ መሆናቸውን ...
ኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የስቶክ ገበያን ክፍት አድርጋለች። ኢትዮ ቴሌኮም ኢኤስክስን በመቀላቀል የመጀመሪያው የልማት ድርጅት ይሆናል ...
በአገር ደረጃ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከሚጠይቁ ገቢ ምርቶች መካከል ነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች በቀዳሚነት የሚጠቀሱ ናቸው፡፡ አገሪቱ ከምታገኘው አነስተኛ የወጪ ...