የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት" ሲል የገለጸውን እስር በዛሬው እለት ፈጽመዋል። ...
ከብሪታያው ብሌንሄም ቤተ መንግስት የተሰረቀው የወርቅ መጸዳጃ ቤት እቃ የት ገባ? ብሪታንያን በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በመምራ የሚታወቁት ዊንስተን ...
በጥቁር ባህር ላይ የተሰማሩ የጦር መርከቦችን ባሳተፈው መጠነ ሰፊ ጥቃት ሩሲያ 58 ሚሳዔሎችን እና 194 ድሮኖችን ተጠቅማ ጥቃቱን ሰንዘራለች። ሩሲያ በዩክሬን ...
በሁለት ባላስቲክ ሚሳዔሎች በ8 የመኖሪያ ህንጻ እና የገበያ ማዕከል ላይ በተፈጸመው ጥቃት ቢያንስ 11 ሰዎች መሞታቸውን የዩክሬን ባለስልጣናት አስታውቀዋል ...
የዱባይ ምክትል ገዥና የአረብ ኢምሬትስ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሼክ ታህኑን ቢን ዛይድ አልናህያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት ወደ አሜሪካ ...
የፕሬዝደንት ትራምፕ አስተዳደር የዩክሬኑን ጦርነት ለማስቆም ወደፊት በሚደረገው ድርድር ሩሲያ በ2014 የራሷ ግዛት አድርጋ የጠቀለለቻትን የክሪሚያ ግዛት ...
ይሁንና የመንግስታቱ ድርጅት ባለሙያዎች ባሳለፍነው ዓመት ባወጡት ሪፖርት አራት ሺህ የሩዋንዳ ወታደሮች ኤም23 የተሰኘውን አማጺ ቡድንን ተቀላቅለው እየደገፉ ...
ጤነኛ የሆኑ እና አቅም ያላቸው የእስልምና ዕምነት አማኞች በሙሉ ይጾሙታል የሚባለው ይህ የረመዳን ወር የእስልምና ዕምነት ካሉት አምስት ማዕዘናት መካከል ...
የአረብ ኢምሬትስ ብሄራዊ ደህንነት አማካሪና የአቡዳቢ ምክትል አስተዳዳሪ ሼክ ታኖን ቢን ዛይድ አል ናህያን ከአሜሪካ የግምጃ ቤት ኃላፊ ስኮት ቤሴንት ጋር ...
በካይ ፕላስቲክ በማምረት ቀዳሚ የሆኑ ዓለማችን ኩባንያዎች እነማን ናቸው? ባሳለፍነው ዓመት ውስጥ ብቻ 220 ሺህ ቶን ፕላስቲክ ምርቶች ወደ ምድር የተጣሉ ሲሆን ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results